ገንዘብዎን #በመጀመሪያ_የሽያጭ_ዋጋ ( #Promotional_price ) መሀል ከተማ በሚገኝ ለመኖሪያ ምቹ እና ለንግድ አዋጭ በሆነ አፓርታማ ላይ በማዋል ከንብረትነቱም ባሻገር ለወደፊትም የማይከስሩበት አዋጭ ኢንቨስትመንት ላይ ያውሉ።
እኛም በመሀል ከተማ
👉 በተመረጡ ቦታዎች
👉 በተመጣጣኝ ዋጋ
👉 በጥሩ የግንባታ ሂደት
👉 በሚፈልጉት የዲዛይን ዓይነት
👉 ተረጋግተው በሚከፍሉበት የአከፋፈል ሁኔታ
👉 መልሰው መሸጥ ( Resell option ) የሚችሉበትን አማራጭ በመያዝ
እነዚህን ቅንጡ አፓርትመንቶችን እንዲሁም ሱቆችን ይዘንሎት ቀርበናል።
📌 #ባምቢስ ከሱፐርማርኬቱ ፊትለፊት በባማኮን እየተገነባ ያለ ቅንጡ አፓርታማ በማስታወቂያ ዋጋ የቀረበ
📌 #ካዛንቺስ ኢትዮሴራሚክስ ፊትለፊት በባማኮን እየተገነባ ያለ ሱቆችን ያካተተ
👉 105 ካሬ ባለአንድ መኝታ
👉 127, 132, 144, 146 ካሬ ባለሁለት መኝታ
📌 #ካዛንቺስ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ፊትለፊት በአንድ ዓመት የሚረከቡት
👉 145 ካሬ ባለሁለት መኝታ
📌 #ቦሌ_ሜጋ ፊትለፊት 75% የተጠናቀቀ ቅንጡ አፓርታማ
👉 246, 247 ካሬ ባለሶስት መኝታ
👉 283, 295 ካሬ ባለሶስት መኝታ ዱፕሌክስ
📌 #አፍሪካ_ህብረት ፊትለፊት ቅንጡ አፓርታማ
👉 188 ካሬ ባለሶስት መኝታ
📌 #ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራቱ ጋር
👉 176 ካሬ ባለሁለት መኝታ
👉 170 ካሬ ባለሶስት መኝታ
✨ አፓርትመንቶቻችን
👉 ሁሉም ሳይቶች ዋናውን አስፓልት የያዙ
👉 ብዙ የመንገድ አማራጭ ያላቸው
👉 ዘመናዊ እና በቂ አሳንሰሮችን ያካተቱ
👉 ባለ4 እና ባለ3 ቤዝመንት የሆኑ
👉 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ ያላቸው
👉 የከርሰ ምድር ውሀ የተቆፈረላቸው
👉 ደረጃቸው በጠበቁ የፊኒሺንግ ማቴሪያሎች የሚጠናቀቁ
👉 አስተማማኝ ጀነሬተርን
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃን (Garbage shooter )
👉 የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃን
👉 የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያን
👉 የእንግዳ ማረፍያን
👉 ሰፊ የጋራ ቴራስን
👉 የጂም አገልግሎትን
👉 የመዋኛ ገንዳን ያካትታ
#platinumrealestate #realestate #homes #apartmentinaddis #realestatelife #luxurylife #bole #kazanchis #bulgariya #africaunion #bambis #salesconsultant