ሰንጋ ተራ በሚገኘው የ40/60 ኮንዶሚንየም በብሎክ 02 በሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚገኘ እና ቁጥሩ S/B02/SH/22 የሆነውን የንግድ ቤት ከፋፍለን ለሱቅ ለማከራየት ያዘጋጀን ሲሆን ለመከራየት የሚፈልግ ማንኛውም ተከራይ ዘውትር ከጠዋቱ 3፡00-10፡30 ሰአት ድረስ ሱቆቹን በመመልከት ከታች በሰንጠረዡ በተመለከተው የመነሻ ዋጋ ወይም በላይ በማቅረብ የሚከራይበትን ዋጋ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ የሚችል
መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
• በሰንጠረዡ የተመለከተው የኪራይ ዋጋ ከTOT በፊት ያለው ነው
• ተከራዮች በቅድሚያ ሱቆቹን በመመልከት የመረጡትን ሱቅ ቁጥር ካሬ ሜትሩንና የሚከራዩበትን ዋጋ ገልጸው መላክ ይጠበቅባቸዋል
• የውል ማሰከበሪያ ብር 5000.00 በአቶ አለማየሁ ሰሙንጉስ ቱሉ ስም በተከፈተው ቁጥሩ
1000001568168 በሆነው የንግድ ባንክ አካውንት በማስገባት ባንክ ገቢ ያደረጉጉትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
• ተከራዩ ዋጋ ባስገባ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል መዋዋል ይኖርበታል
• ለመከራየት ውል ማስከበሪያ ካስገባ በኋላ በ15 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውሉን የማይፈራረም ከሆነ ሱቁ ለሌላ ተከራይ ይከራያል ተከራዩ ያስያዘው ገንዘቡ ተመላሽ አይደረገም፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0967828141 ወይም 0941052501 መደወል ይቻላል