የሚከራይ እጅግ ቅንጡ ቤት
👉 ቦታ – መገናኛ (top view)
👉 ስፋት – 1024ካሬ
👉 ባለ 4 መኝታ ክፍል
👉 ባለ 2 ትላልቅ ሳሎን
👉 ባለ 2 ሻወር ቤት
👉 1 ኪችን
👉 1 መታጠቢያ ቤት
👉 4 ሰርቪስ ቤቶች ያሉት
👉 ሁሉም ሰርቪስ ቤቶች የየራሳቸው ሻወር ቤት አላቸው
👉 የራሱ የመኪና ማቆሚያ ያለው
👉 ባለ 2000ሊትር የሚይዝ ታንከር ያለው
👉 አረንጓዴ ቦታ ያለው
👉 የዘበኛ ቤት ያለው
☎️Call us 0940206461