በታላቅ ቅናሽ የመኖሪያ መንደር በመሀል ከተማ
41,000ካሬ ላይ ያረፈ ውብ እና ምቹ የመኖሪያ መንደር
🎈15% 980000 ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል ቀሪውን በረጅም ጊዜ አከፋፈል የሚከፍሉበትን መንገድ አመቻችተናል::
ባለ 2 መኝታ 109 እና 115 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 144 እና 147
📍ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት/ ስቶርና የላውንደሪ ቦታ አላቸው።
ሁሉም ክፍሎች በቂ የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙ
2 ዘመናዊ የሠው እና 1 የእቃ ማጓጓዣ አሳንሰሮች