Apartment for rent in lafto mebrat

  • ETB29,500
Lafto

Overview

Property ID: betoch-18159
  • Apartment
  • Property Type
  • 3
  • Bedrooms
  • 2
  • Bathrooms
  • 110

Description

ላፍቶ ኬብሮም ገስት ሀውስ አካባቢ የሚከራይ አፓርትመንት

ቤቱ የሚገኘው ላፍቶ በተለምደው ሳውዝ ዌስት አካዳሚ ያለበት ወይም ኬብሮም ገስት ሀውስ ያለበት አካባቢ ነው። 1 ዋና መኝታ ቤት ከነቁም ሳጥን፣ 1 የልጆች ወይም የእንግዳ መኝታ ቤት መሆን የሚችል ከነ ቁም ሳጥን፣ 2 ሀሉንም ያሟላ መታጠብያ ቤት እና ተጨማሪ ሰራተኛ መኝታ መሆን የሚችል ወይም ለፀሎት ቤት የሚያገለግል ክፍል ያለው። በቆንጆ ሁኔታ የተሰራ ኪችን ሰፋ ካለ ሳሎን ጋር።

በተጨማሪ ቤቱ አፓርትመንት ሆኖ በወለል 1 ሰው ብቻ የሚያኖር ሆኖ የሚገኘው ሶስተኛ ፍርሎር ላይ ነው።

የአመት ወይም ከዚያ በላይ ለሚከፍል የተወሰነ ድርድር ይኖረዋል።

091 262 9884

Details

Updated on November 20, 2022 at 3:31 pm
  • Property ID: betoch-18159
  • Price: ETB29,500
  • Property Size: 110 m²
  • Bedrooms: 3
  • Bathrooms: 2
  • Property Type: Apartment
  • Property Status: For Rent
  • Phone number: 0912629884

Features

Similar Listings

Compare listings

Compare
Kidusb
  • Kidusb